11 comments
You may like
በትናንትናው ዕለት ከንግስ የሚመለሱ 15 ሰዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ በወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ ዴሣ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ታውቋል፡፡ አደጋው ከአርባምንጭ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የንግስ በዓል አክብረው ወደ ሻሸመኔ ከተማ ሲጓዙ በነበሩ ምዕመናን ላይ ነው። ከሟቾች በተጨማሪ በ27 ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል አደጋ ደርሶ ህክምና እየተደረገላቸዉ ይገኛል ተብሏል። #creatorsearchinsights #የእናንተገፅ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #habeshatiktok #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏
yonaskebede2024
3182
·3-16What's it like to eat and sleep in a tricycle? #tricycle #limousine #glamping #relax #cozyspace #fyp #minicar #asmr #campinglife #outdoors #electriccar #camp
linmeimeiyyds
13.2M
·5d ago