24 comments
You may like
ደብል ፓስ እግር ኳስ አካዳሚ በ2025 ከ20 አመት በታች እና ከ15 አመት በታች በዴንማርክ Dana Cup እንዲሁም በፈረንሳይ paris world games ኢንተርናሽናል የእግርኳስ ውድድር ተመዝግቧል ። በዚህ ውድድር ከአካዳሚያችን ጋር በመሆን ችሎታችሁን በአለም አቀፍ መድረክ ላይ ማሳየት ለምትፈልጉ ታዳጊዎች 1.ፓስፖርት ያላችሁ 2.በፈረንጆች ከ2006 በኋላ የተወለዳችሁ 3.የእግርኳስ ክህሎቱ ያላችሁ 4.ወጪያችሁን መሸፈን የምትችሉ በ ዜሮ 920709129 በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ ።
doublepassfootballacadem
1015
·2-17እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆናችሁ ፣ ፓስፖርት ያላችሁ፣ ወጪያችሁን የምትችሉ እንዲሁም ቢያንስ ለ6 ወር በአካዳሚያችን መሰልጠን ለምትችሉ ምዝገባ ጀምረናል ። ለበለጠ መረጃ 0920709129
doublepassfootballacadem
76
·2024-12-24እድሜያቸው ከ13-19ድረስ ፓስፖርት ያላቸው የራሳቸውን የስልጠና፣ የትጥቅ ፣ የትራንስፖርት ፣ የምግብና የማረፊያ (በፓሪስ ) የኤምባሲ እና የተለያዩ ወጪዎችን መሸፈን የሚችሉ የእግርኳስ ክህሎቱ ያላቸውና ቢያንስ 6 ወር መሠረታዊ የእግር ኳስ ስልጠና ለመሰልጠን ፈቃደኛ ለሆኑ ምዝገባ ጀምረናል ። ከታህሳስ 14-30 ድረስ በ09207091 29 በስራ ሰዓት ብቻ በመደወል ባሉን ጥቂት ቦታዎች መመዝገብ ይችላሉ ።
doublepassfootballacadem
196
·2024-12-22#4 የእግር ኳስ ክፍሎች ቴክኒክ፣ታክቲክ፣አካል ብቃት እና ስነ-ልቦና ሲሆኑ በተጨማሪም ሶሻል ይጠቀሳል ። ቴክኒክ passing (ኳስ ማቀበል)አጭር መካከለኛ ረጅም receiving (ኳስ መቀበል ) dribbling ( ኳስ መግፋት) shooting (አክርሮ ኳስን መምታት) crossing (ኳስን ማሻማት) Tackling (ተንሸራቶ ኳስን ማበላሸት) heading (ኳስን በጭንቅላት መግጨት)attacking heading and deffencive heading..... shilding(ኳስን መሸፈን)የመሳሰሉት
doublepassfootballacadem
1061
·2024-11-18ደብል ፓስ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ለሁለተኛ ጊዜ በአለም አቀፍ የወጣቶች የእግር ኳስ ውድድር ጎትያ ካፕ ላይ ለመሳተፍ ምዝገባ ጀምሯል። ከታህሳስ 14-19/2024 ድረስ በሜክሲኮ ሀገር በሚካሄደው የጎትያ ካፕ ውድድር ወጪያቸውን ለሚችሉ እና ፓስፖርት ላላቸው እድሜያቸው ከ18 አመት ለሆናቸው ታዳጊዎች ይህንን እድል ያመቻቸን ሲሆን በዚህ ውድድር ለተሳተፉ በ2025 በስዊድን ሀገር ለሚኖረው ጎትያ ካፕ ላይ 30 ፐርሰንት ቅናሽ ይኖረዋል ። ፓስፖርት ያላችሁ ብቻ በ 09 20 70 91 29 ይደውሉ
doublepassfootballacadem
253
·2024-8-17